8ኛው ዓመታዊ ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀምሯል።
Dated: 06/05/2022

"ለህብረተሰቡ ለውጥ የምርምር ማዕቀፎችን ማጎልበት" በሚል መሪው ቃል እየተካሄደ በሚገኘው የምርምር ላይ ኮንፍረንስ የተለያዩ የምርምር ሥራ ውጤቶች እየቀረበ ይገኛል።8th Annual National Research Conference from May 6-7/2022G.C
Dated: 04/05/2022

Wachemo University will held its 8th Annual National Research Conference from May 6-7/2022G.C with the Conference Theme: "Fostering Research Milestones for Societal Transformation."የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና
Dated: 30/04/2022

በዩኒቨርሲቲዎች ልየታ ስትራቴጂ እና በተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ዙሪያ ለዩኒቨርስቲው ማኔጅንግ ካውንስል አባላት የተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። ####################### በስልጠናው ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሀብታሙ አበበ እንደገለፁት ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተሰጠው ልየታ መሠረት የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ 'C


More News

Wachemo University has been agreed to work in collaboration with community and India Embassy.
Dated: 28/04/2022

His Excellency Mr. Ravi Shankar, Attaché in the India Embassy, Addis Ababa and Dr. Kanan Ambalam from Wollega University visited Wachemo University. During the visit, His Excellency Dr. Habtamu Abebe, president of Wachemo University received His Eዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
Dated: 23/04/2022

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች ውድ ተማሪዎቻችን፣ የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ አባላት እና የእምነቱ ተካታይ ለሆኑ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለትና የትንሳኤ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! አደረሰን! “ትንሣኤ ክርስቶስ ለሙታን ሁሉ በኵር ሆኖ የተነሳበት እንዲሁም የነጻነት፣ የትዕግስት፣ የጽናት፣ የመስዋእትነት፣ የይቅርታ፣ የመተሳሰብናየኢንዶኔዥያ ዩኒቨርሲቲ ወጣቶች እና የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ Emotional Intelligence ላይ ስልጣና መስጠት
Dated: 21/04/2022

በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር በኤምባሲያቸው ተቀብሎ ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የእራት ግብዣ አደረጉ። ++++++++++++++++++++++++++ በዛሬው ምሽት በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አል ባስየር ባሳኑር የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ክቡር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሀብታሙ አበበን ተቀብሎ በአዲስ አበባ በሚገኘው ኤምባሲያቸው የእራት ግብዣ አድርገዋል። በነበራቸው ቆይታ አምባሳደሩ ኢትዮጵያ


More News