እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን! Dated: 05/06/2022 በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የንግስት እሌኒ መሀመድ መታሰቢያ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የMRI ማሽን ዛሬ ገብቷል። ለበርካታ ዓመታት የህብረተሰቡ ጥያቄ የሆነውና ታካሚዎች ወደ ሌላ ሆስፒታሎች ሪፈራል እንዲሄዱ ምክንያት ሆኖ ከቆዩ የህክምና መሳሪያዎች አንዱ የሆነው የሲቲ ስካን ማሽን ገብቶ ስራ መጀመሩ ይታወቃል። ሌላኛው በጣም አ የንግስት እሌኒ መሐመድ መታሰቢያ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአንደኛ ደረጃ ተሸላሚ ሆነ Dated: 05/06/2022 የንግስት እሌኒ መሐመድ መታሰቢያ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአንደኛ ደረጃ ተሸላሚ ሆነ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የንግስት እሌኒ /መ/መ/ኮ/ስ/ሆስፒታል ከሆሳዕና ከተማ ቀይ መስቀል ማህበር ጋር በመተባበር ሆስፒታሉ የድንገተኛ አደጋ እና የጽኑ ህሙማን ህክምና እንክብካቤ አገልግሎት በመስጠት በ2014 ዓ.ም የስራ አፈጻጸም ላይ በሀገሪቱ ካሉት ከ11 ትላልቅ ከተሞች ከፍተኛ ነጥብ በማግኘት ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተከታታይ ትምህርት መርሃ ግብር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎችን አስመረቀ Dated: 29/05/2022 ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተከታታይ ትምህርት መርሃ ግብር በተለያዩ ሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ2 ሺህ 2መቶ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ :::::://::::///:::/:;:/:;:/:;://:;:/:;;://:;;:/ በምራቃ ፕሮግራም ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሀብታሙ አበበ እንደተናገሩት ተመራቂ ተማሪዎች በትምህርት ቆይታቸው የተለያዩ ወጣ ውረዶችን አልፎ More News Wachemo University Senate has held urgent meeting Dated: 27/05/2022 On the urgent meeting of the Senate, various agendas have been presented and decisions have been made. 8ኛው ዓመታዊ ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀምሯል። Dated: 06/05/2022 "ለህብረተሰቡ ለውጥ የምርምር ማዕቀፎችን ማጎልበት" በሚል መሪው ቃል እየተካሄደ በሚገኘው የምርምር ላይ ኮንፍረንስ የተለያዩ የምርምር ሥራ ውጤቶች እየቀረበ ይገኛል። 8th Annual National Research Conference from May 6-7/2022G.C Dated: 04/05/2022 Wachemo University will held its 8th Annual National Research Conference from May 6-7/2022G.C with the Conference Theme: "Fostering Research Milestones for Societal Transformation." More News