በHuawei ICT competition 2022-2023 Global Final Dated: 27/05/2023 በHuawei ICT competition 2022-2023 Global Final ኢትዮጵያን ወክለው የተወዳደሩት 9 ተወዳዳሪዎች (ሶስት ቡድኖች) ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቅቀዋል። ከእነዚህም መካከል የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ ተማሪ የሆነው ጥበቡ ካሌብ ይገኝበታል። እንኳን ደስ አለን። Congratulations! ዘጠኝ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ኢትዮጵያን ወክለው በ7ኛው የሁዋዌ ዓለም አቅፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር ለመሳተፍ ቻይና ገቡ Dated: 24/05/2023 የHuawei ICT ውድድር በHuawei ICT አካዳሚዎች ላሉ ተማሪዎች በአለም አቀፍ ደረጃ የኔትወርክንግና እና ሌሎች ሰርቲፍኬት እንዲያገኙ በማድረግ በአላም ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የሚያደርግ አካዳሚ ነው። በዚህ ውድድር የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ጥበቡ ካሌብ የ5ኛ ዓመት የኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ምህንድስና ተማሪ እንዲሁም የHuawei ICT አካዳሚ ተማሪ ሲሆን በዩኒቨርሲቲያችን አይሲቲ ልማት Wachamo University Deploys OS-EASY E-VDI System Dated: 18/02/2023 Wachamo University (WCU) is proud to announce the successful deployment of OS-EASY E-VDI, an innovative virtual desktop infrastructure (VDI) system. With this new technology, students and faculty can access their university desktops from any locatio ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከቤርልን አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ Dated: 09/02/2023 ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በሀገረ ጀርመን ከሚገኘው የቤርልን አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ውይይት አካሂዷል። ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች በበይነ መረብ አማካኝነት ባደረጉት ውይይት ላይ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በስፋት ተወያይተዋል በቀጣይ አብረው ለመስራት ከስምምነት ደርሰዋል። More News ማስታወቂያ ለአዲስ ተማሪዎች በሙሉ Dated: 04/02/2023 ውድ የ2014 ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ ከግማሽ በላይ ያስመዘገበችው የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎችና ሀገር ተረካቢ ተማሪዎችና ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ ይላል የሰላም አምሳደሩ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ። የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ የዩኒቨርሲቲውን የ2015 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ገመገመ Dated: 26/11/2022 የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ የዩኒቨርሲቲውን የ2015 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እና በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ገምግሟል። የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ/ር ሀብታሙ አበበ የዩኒቨርሲቲውን የ2015 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የተለያዩ አጀንዳዎችን ለዩኒቨርሲቲው ስራ አመራር ቦርድ አቅርበዋል። President’s visit to Germany and Netherlands Dated: 07/11/2022 Recently, as a part of its mission to ensure quality education, research, and community services, as well as to elevate its international outreach, Wachemo University has been engaging with some international partners. የ2014/2015 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርትፍኬት ፈተና አስመልክቶ በቅድመ ዝግጅት ዙርያ ውይይት ተደረገ Dated: 30/08/2022 በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የ2014/2015 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርትፍኬት ፈተና አስመልክቶ በቅድመ ዝግጅት ዙርያ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሀብታሙ አበበ ከሁሉም ምክትል ፕሬዝዳንቶች፣ የኮሌጅና የትምህርት ቤት ዲኖች ጋር ውይይት አድርገዋል። የ2014/2015 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርትፍኬት ፈተና በሁሉም የከፍተኛ More News