ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስክ በመቅድመ ምረቃና ድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመረቀ።
Dated: 21/06/2025

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስክ በመቅድመ ምረቃና ድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመረቀ። የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለ15ኛ ዙር በመደበኛና በተከታታይ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያና በሁለተኛ ድግሪ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 2 መቶ 55 ተማሪዎችን አስመርቋል። ከእነዚህም ውስጥ 276ቱ ሴቶች መሆናቸው ተመላክቷል። ዩኒቨርሲቲ በምርምር፣ በመማር ማስተማርና በማህበረ



More News


መተባባርና ትዕግሥት ካለ ፈተናዎችን ተሻግረን ለትውልድ የሚተላለፍ ውጤት እናስመዘግባለን::
Dated: 03/02/2025

መተባባርና ትዕግሥት ካለ ፈተናዎችን ተሻግረን ለትውልድ የሚተላለፍ ውጤት እናስመዘግባለን-ዶ/ር መቅደስ ዳባ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የንግስት እሌኒ መሃመድ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተገኝተው እየተሠሩ ያሉ ስራዎችን ምልከታ አድርገዋል። በመርሃ ግብሩ ላይ የፌዴራልና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እንዲሁም የሀዲያ ዞን ከፍተኛ የመንግስት








More News